admin

Journey to Jubilee, Bay-AREA

APRIL 20, 2024 | BAY-AREA | JOINT CONFERENCE The third of the five regional celebrations was held in the Bay-Area, CA on Saturday April 6, 2024. የኢ.ወ.አ.ክ.ህ በሰሜን አሜሪካ የኢዮቤልዩ ጉዞ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ካሊፎርኒያ፡ በዚህ ዓመት ዋሺንግቶን ዲሲ የሚከበረውን የኢ.ወ.አ.ክ.ህ. በሰሜን አሜሪካ 50ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ በኤፕሪል 6 ህብረቱ በቤይኤሪያ አካባቢ ባዘጋጀው የመንፈሳዊ

Journey to Jubilee, Bay-AREA Read More »

Journey to Jubilee, METRO-DC AREA

APRIL 20, 2024 | METRO-DC AREA | JOINT CONFERENCE The fourth of the five regional celebrations was held in Landover, MD on Saturday April 20, 2024. በጉዞ ኢዮቤልዩ መርሃግብር የቤተክርስቲያናት መሪዎችና መጋቢዎች ተሳትፎ ኣመርቂ መሆኑ ተነገረ። ዋሺንግተን ዲሲ፣     በዚህ አመት በጁላይ ወር ውስጥ ለሚከበረው የኢ.አ.ክ.ህ. በሰሜን አሜሪካ የወርቅ ኢዮቤልዩ ታሪካዊ በዓል ዝግጅት ጉዞ ኢዮቤልዩ የተሰኘ መርሃግብር በተለያዩ ጊዜያት በልዩ ልዩ የአሜሪካ ግዛቶች በመካሄድ ላይ ይገኛል፥፥ እስካሁን ድረስ በሲንሲናቲ ከተማ የኢንዲያና፣ የከንታኪና የኦሃዮ ስቴቶች፡ በፍሪሞንት ከተማ የቤይኤሪያ አካባቢ፣ በካንሳስ እንዲሁም በዋሽንግተን ዲሲ፣ሜሪላንድና ቨርጅኒያ የሚገኙ አማኞች በላንዶቨር ከተማ በደመቀ ሆኔታ እንዳከበሩ ተገለጸ። በተጨማሪም ዓለም አቀፍ የወንጌላዊያን ቤተክርስቲያን መሪዎች መርሃግብሩን በኤፕሪል 18 ቀን በርካታ ተሳታፊዎች በተገኙበት ከያሉበት የአለም ክፍል በዙም አክብረዋል። በምስራቅ ዞን ወጌላዊያን አማኞች ከሶስት ሺህ

Journey to Jubilee, METRO-DC AREA Read More »

LIVE STREAMING

እኛ ሰሜን አሜሪካ የምንገኝ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት፣ አምላካችን እግዚአብሔር የሁሉ ነገር ባለቤት እርሱ ብቻ መሆኑን ያሳውቅ ዘንድ ቀድሞ በደነገገው ኢዮቤልዩ መርህ የሃምሳኛ ዓመታችንን ልዩ በሆነ መልኩ ልናከብር ቆርጠናል! ይህ ኢዮቤልዩ፣ ዋና ዋና የአንቀጹ ሐረጎች በእኛና በሩቅም በሚሰሙን ዘንድ ሁሉ፣ አንድ ካደረገን የክርስቶስ ፍቅር ጋር፣ እንዲገለጥ እናውጃለን! ለእያንዳንዱ ጥቅም፣ ለጋራ በረከት፣ ለእግዚአብሔር ክብር ኢዮቤልዩን እናክብር እንላለን! አዋጅ! አዋጅ! እናንት ወንጌላውያን ስሙ፣ ላልሰማው አሰሙ! እግዚአብሔር ቀድሞ በተናገረበት ቃሉ አሁንም ይናገራልና አድምጡ! ሳቡ ተሰብሰቡ የሰንበታት ሰንበትን ኢዮቤልዩን አስቡ! ታላቁን የጌታን ዓመት ለማክበር በየዞኑ ተሰብሰቡ! ጥንታዌ ጥንቱ፣ አልፋ ኦሜጋው ይጠራሃል፣ ለራስህ ስማ፣ ለቤትህ አሰማ፣ ለማህበሩ አሰማ፣ ኢዮቤልዩ የሰንበታት ሰንበት፣ የታላቅ ተሐድሶ ዋዜማ፣ ጥሪ እነሆ፣ ተጠርተሃል!

LIVE STREAMING Read More »

Prayer of Jubilee

Prayer of Jubilee Read More »

Heralding Jubilee!

Heralding Jubilee! Read More »

Scroll to Top